Job Description
Job Details
Company: GREEN SCENE ENERGY PLC
Location: Addis Ababa
Job Description
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያግሪን ሲን ኢነርጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡የሥራ መደብ፡ ጥበቃ እና አትክልተኛየትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀየሥራ ልምድ ፡ በወራደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ ሁለት ዓመት በጥበቃ ሥራ አገልግሎት ያለው እንዲሁም የአትክልትኛነት ልምድ ያለውእድሜ፡ 25__40 ዓመትየቅጥር ሁኔታ ፡በቋሚነትየሥራ ቦታ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎደመወዝ ፡ 5000ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ በተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የልለብት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በዚህ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ወይም በሚመለከተው አድራሻ በመላክ ምወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡አድራሻ፡ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ኮተቤ 02 የረር ህንጻ 150 ሜትር ገባ ብሎስልክ፡+251990472700Email :gsehrandadmn@gmail.comTelegram: +251990472700
ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ግሪን ሲን ኢነርጂ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች በእጅ የተጻፈ ማመልከቻችሁን እና ከላይ በተገለፁት ማስረጃዎች በተጨማሪ ስርዝ ድልዝ የልለብት የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርትፍኬት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በዚህ መሰረት ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል ወይም በሚመለከተው አድራሻ በመላክ ምወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Connect with https://africajobsearch.com/ for more job openings in Ethiopia or Job Vacancies in Ethiopia. https://ethiopiajobssearch.com/
For Jobs in Tanzania visit – https://www.tanzaniajobsearch.com